home የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ

12th March, 2024

ስልጠናው ከግል ትምህርት ቤት ለተውጣጡና ቀደም ሲል ስልጠናውን ላልወሰዱ መምህራን የተሰጠ ሲሆን ቀደም ሲል የአሰልጣኞች ስልጠና በወሰዱ መምህራን ስልጠናው መሰጠቱን ከስራ ክፍሉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ስልጠናው መምህራኑ ተማሪዎቻቸውን ጫወታን መሰረት ያደረገ የማስተማር ስነ ዘዴን ተከትለው  ማስተማር እንዲችሉ በተግባር ተደግፎ መሰጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወይዘሮ በላይነሽ የሻው ገልጸው በቀጣይ የሁለተኛ ሴሚስተር ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ከዚህ በፊት ስልጠና ላልወሰዱ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት የቅድመ አንደኛ ደረጃ መምህራን ተመሳሳይ ስልጠና የሚሰጥ መሆኑንም አስታውቀዋል።

.

Copyright © 2025 All rights reserved.

Created with